ኮሌጁ የእጽዋት ማዕከል ሥራ ዳሰሳ፣ የመጽሐፍ ምረቃና የሠራተኞች የምስጋና ፕሮግራም አካሄደ። ታህሳስ 7/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በስሩ ያለማውን የዕፅዋት ማዕከል አሁናዊ ሁኔታ ዳሰሳ፣ በዕፅዋት መድሃኒት ዙሪያ ያሳተመውን መፅሐፍ ለማስመረቅ እና ለማዕከሉ አስተባባሪና አጠቃላይ ሰራተኞች እውቅናና ምስጋና ለመስጠት ያሰናዳው መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚ...
በአርቤጎና ወረዳ በኩታ-ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ የባለድርሻ አካላት የመስክ ምልከታ ተካሄደ። ታህሳስ 9/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ድጋፍ በሲዳማ ክልል አርቤጎና ወረዳ በጦ ቀበሌ በ17 አርሶ አደሮች ማሳ ላይ በኩታ-ገጠም የለማ የመኸር ስንዴ ማሳ ለመጎብኘት የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል ታህሳስ 8/2018 ዓ/ም አካሂዷል:: ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ጋር ሶፍትዌር ለማበልፀግ ውል ተፈራረመ። ህሳስ 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ሥርዓቱን ዲጂታል ለማድረግ የሚረዳው የሶፍትዌር ሲስተም እንዲሰራለት የሥራ ውል ስምምነት ተፈራርሟል። የፐብሊክ ሰ/ሰ/ሃ/ል/ቢሮ ኃላፊ አቶ መንግስቱ ማቴዎስ በዚሁ ወቅት እንደተ...
ኮሌጁ አለምአቀፉን የGIS ቀን አከበረ። ታህሳስ 12/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የጂኦግራፊ መረጃ ሥርዓት ት/ክፍል በአለምአቀፍ ደረጃ በየጊዜው በዘርፉ የመጡ ለውጦችና አዳዲስ አሰራሮችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመፍጠር የሚከበረውን የ GIS ቀን ታህሳስ 10/2018 ዓም "Building Geospatial Skills...
በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከተማሪዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ። ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የሰላም ተቋም እና ላይፍ ኤንድ ፒስ ኢንስቲትዩት (LPI) ጋር በመተባበር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስርዓት እና ከባቢ ለማስፈን በኮሌጆች መካከል ሊኖር ስለሚገባ አዎንታዊ ንግግር የውይይትና የምክክር መድረክ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም አካሂዷል። የሀ/ዩ ፕሬዚደን...
ኮሌጁ በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ላይ የፓሊሲ ዉይይት አካሄደ። 17/04/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ “በኢትዮጵያ የአፍ መፍቻ ቋንቋን እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት መጠቀም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የፓሊሲ ዉይይት አካሂዷል። የኮሌጅ ዲን ፕሮፌሰር ዘለቀ አርፍጮ የፖሊሲ ዉይይት መድረክ ሲዘጋጅ በኮሌጁ ታሪክ የመጀመሪያዉ መሆኑን ጠቅሰዉ በቀጣይ...
College Concludes REDD+ Capacity-Building Training for 131 Experts from 8 regional states. December 27, 2025 Wondo Genet College of Forestry & Natural Resources at Hawassa university, in collaboration with Ethiopian Forest Redevelopment, concluded a 25 days' professional capacity building t...
Hawassa University organizes policy dialogue on linking policy, research and practice in natural resources management December 27, 2025 Office of the Vice President for Research Collaboration at Hawassa university, in collaboration with the ICP-V project sponsored by the Royal Norwegian Embassy in Ethiopia, had organ...
በHETRIIL አዋጅ መተግበርያ እና የኢንዱስትሪ ተቋማት ጥናት ላይ ስልጠና ተሰጠ። ጥር 7/2018 ዓ/ም የትምህርት ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ እና ከፍተኛ ትምህርት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ትስስርን ለማጠናከር ባጸደቀው የHETRILL አዋጅ መሰረት በሀገርአቀፍ ደረጃ ከተደራጁት ስድስት የማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች አንዱ ሆኖ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚመራውና 10 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በስ...
በባዮቻር (Biochar) አመራረትና ጥቅሞቹ ላይ ለአርሶ አደሮች ስልጠና ተሰጠ። ጥር 10 ቀን 2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨረሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል በሲዳማ ብ/ክ/መ/ዳሌ ወረዳ በሾዬ ቀበሌ ለሚገኙ አርሶ አደሮች “የተቀናጀ የተረፈ ምርት አወጋገድ ቴክኖሎጂ፡ የቡና አሸራን በመጠቀም ባዮቻርና የተፈጥሮ ማዳበርያ በማምረት የአፈር ጤንነትን መጠበቅ፣ ...
የማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ አንደኛ ደረጃ ማግኘቱን አስመልከቶ ልዩ ፕሮግራም አካሂዷል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነሰብ ኮሌጅ ባለፈው በጀት ዓመት በነበረው የእቅድ አፈፃፀም ውድድር በሁለት ተከፍለው ከተወዳደሩት ኮሌጆች መካከል በአንደኝነት ማጠናቀቁን አስመልከቶ የኮሌጁን አጠቃላይ የአካዳሚክ እና አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ልዩ የአብሮነት እና በጎ አድ...
ሞዴል የጤና ወረዳ ለመፍጠር ያለመ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ውይይት ተካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ "የተቀናጀ የጤና ሴክተር ትራንስፎርሜሽን፣ ፈጠራ እና ትምህርት (H-STILL) " በሚል ርዕስ በወንዶ ገነት ወረዳ ሞዴል የጤና ሥርዓትን ለመፍጠር የተቀረፀ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ውይይት ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ...