College of Agriculture Organizes Technical Meeting with Nestlé Foundation at College of Agriculture The School of Nutrition, Food Science and Technology (SNFST) at Hawassa University’s College of Agriculture (CoA) held a technical meeting with the Nestlé Foundation under the theme, “Building a Susta...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሲዳማ ልማት ማህበር በቡና የእሴት ሰንሰለት እና ምርታማነት ማሳደግ ላይ የሚያተኩር የትብብር ፕሮጀክት ለመተግበር ስምምነት ተፈራረሙ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል የቡና አርሶ አደሮች ምርታማነትንና ጥራትን በምርምርና በቴክኖሎጂ ለማሳደግ የሚያስችል የአምስት ዓመት (2019-2023 እ.ኢ.አ) የትብብር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርመዋል። በመርሃ-ግብሩ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬ...
The second day of "African Fire Dialogue: From Balem to Addis Abba The second day of "African Fire Dialogue: From Balem to Addis Ababa — Building an African Agenda for Fire-Resilient Landscapes," was conducted at Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources ...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የመምህራን ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የመምህራን ጠቅላላ ጉባዔ በዩኒቨርሲቲው ሥር በሚገኙ 7ቱም ግቢዎች የሚያስተምሩ መምህራን በተገኙበት መስከረም 6/2019 ዓ.ም በዋና ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ በድምቀት ተካሂዷል። በጉባዔው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ፣ ዩኒቨርሲቲዉ በ201...
Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources Co-Organizes International Dialogue on Wildfire Management Hawassa University’s Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources (WGCFNR), in collaboration with international partners, hosted a high-level multi-sectorial dialogue on September 15, 2026. H...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 251 ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ከኤስ.ኦ.ኤስ (SOS) ህፃናት መንደር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በጨፌ ኮቲ ጀዌሳ ቀበሌ ነዋሪ ሆነው ከ8 የተለያዩ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 251 የትምህርት ግብአት እጥረት ያለባቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶችና የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ድጋፍ አድርጓል። የምርምር...
15ኛው ዙር ብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት የስልጠና ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ተካሄደ። የሰላም ሚኒስቴር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያካሄደው 15ኛው ዙር ብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት የስልጠና ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የሲዳማ ክልል እና የሀዋሳ ከተማ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ አመራሮች፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች...
Hawassa University Signs MoU to Strengthen Health and Demographic Surveillance and Evidence-Based Decision-Making Hawassa University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Health and Demographic Surveillance System (HDSS) Network and key health-sector stakeholders to strengthen collaboration in t...
Hawassa University, Mekelle University, Norwegian Church Aid Sign Landmark MoU Hawassa University (HU), Mekelle university (MU), and Norwegian Church Aid (NCA) Ethiopia have officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) to establish a tripartite operational framework des...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓሉን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ምዕራፉን አጠናቀቀ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከባበር በይፋ ለመጀመር መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ አመራሮች የበዓሉን አከባበር ከሚያስፈጽመዉ ዐቢይ ኮሚቴ ጋር ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል:: በዚህ ስብሰባ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታዉ አየለ...
ዩኒቨርሲቲው የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2019 መሪ ዕቅድ ግምገማ አካሄደ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈፃፀሙን እና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅዱን የገመገመበት የካውንስል ውይይት መድረክ ነሐሴ 14/2018 ዓ/ም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲ...
Hawassa University Organizes Policy Dialogue Workshop on Linking Evidence-based Crop Research with Policy and Practice Office of the Vice President for Research and Collaboration at Hawassa University, in collaboration with ICP V project funded by the Royal Norwegian Embassy in Addis Ababa, organized a policy dialogue...