Chronicle of Professor Mihret Dananto Ulsido Professor Dr. Engineer Mihret Dananto Ulsido, from Institute of Technology at Hawassa University, is a prominent Ethiopian scholar, educator, and Professional water resources engineer who has signific...
Brief Biography of Professor Hussien Mohammed Beshir Dr. Hussien Mohammed Beshir, who has been promoted to the rank of Full Professor of Horticultural Sciences, is an outstanding scholar serving at the School of Plant and Horticultural Sciences, College...
Brief Biography of Professor Alemayehu Muluneh Bitew Professor Alemayehu Muluneh Bitew, one of the nine scholars who were promoted to full professorship on June 15, 2026 is an outstanding academician, researcher and leader at the Institute of Technology...
Who is Professor Zerihun Girma Woldegebreal? One of the outstanding scholars promoted to full professorship at Hawassa university is Professor Zerihun Girma Woldegebreal of Wondogenet College of Forestry and Natural Resources. Prof. Zerihun Girm...
Who is Professor Mulugeta Dadi Belete? Dr. Engineer Mulugeta Dadi Belete is a vibrant scholar at the Institute of Technology, Hawassa University, who is now promoted to a Professor of Hydrology on June 15, 2026. Professor Mulugeta has buil...
Who is Professor Tarekegn Yoseph Samago? We, at Hawassa university, are proud to announce the promotion of Dr. Tarekegn Yoseph Samago to the rank of Full Professor in Agronomy, in recognition of his distinguished career and outstanding contr...
Professor Achamyelesh Gebretsadik Tekle – First female Full Professor in the College of Medicine and Health Sciences, Hawassa University Hawassa University is proud to announce the promotion of Dr. Achamyelesh Gebretsadik Tekle to the rank of Full Professor, making her the first female full professor in the history of the university. P...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን አስመረቀ:: የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማስፋፊያ በ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተሰሩ 6 ፕሮጀክቶችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል:: ዛሬ ተመርቀው ለአገል...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ-ገዝነት ሽግግር ተሞክሮን የሚቀስምበት መድረክ አካሄደ። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሪፎርም ጉዞ እና የራስ-ገዝነት (Autonomy) ሽግግር ልምድ ለመቅሰም ያለመ የልምድ ልውውጥ መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲኒቨርሲው የራስ-ገዝነት ሽግግር ግብረ-ኃይል አባላትና የዩኒቨርሲቲው ምክር ቤት (University Council) አባላት ማለትም ዲኖች፣ ዳይሬተሮችና በየደ...
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ60 ዘመናዊ የወተት አምራቾች ሲሰጥ የነበረው አቅም ግንባታ ስልጠናና የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ እና በሲዳማ ክልል የእንስሳት ልማት ቢሮ ትብብር የአለም የወተት ቀንን ምክንያት በማድረግ የወተት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም የአርቢዎችንና የባለድርሻ አካላትን ትስስር ለማጠናከር ታልሞ ለአራት ቀናት ለወተት አምራቾች ሲሰጥ የቆየው ስልጠናና የባለድርሻ አካላት የምክክር ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመንገድ ትራፊክ አደጋና ደህንነት ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ምክትል ፕሬዝደንት ጽ/ቤት አስተባባሪነት “የመንገድ ትራፊክ አደጋ፦ በኢትዮጵያ ችላ የተባለው ወረርሽኝ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ሊወሰዱ በሚገባቸው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት እርምጃዎች ዙሪያ በርካታ የ...
የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ለ45 ቀናት ያሰለጠናቸውን 120 የከተማ መሬት ፕላንና ፋይናንስ ባለሙያዎች አስመረቀ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የከተማ መሬት ፕላን እና የከተማ ፋይናንስ ዘርፎች ላይ ከሲዳማ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የከተማና መሬት አስተዳደር ቢሮዎች ለተውጣጡ 12...