የዓለም ኤድስ ቀን እና የነጭ ሪቫን ቀን

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህጻናት ወጣቶችና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ "ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መጠበቅ የሁላችንም ሃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል

የሚከበረውን የነጭ ሪቫን ቀን በ03/04/12ዓ.ም በዋናው ግቢ አከበረ፡፡ በተያያዘ ዜናም ”ማህበረሰቡ የለውጥ አቅም ነው !’’ በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን በስልጠና፤ ፅዳት እና ጠዋፍ በማብራት ተከብሯል፡፡

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et