ማስታወቂያ

ማስታወቂያ በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን ወደ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሚመጡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች።
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃግብር በስሩ ባሉት ሰባት (7) ካምፓሶቹ በጠቅላላው ዘጠና አምስት (95) የትምህርት መስኮች ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ያስተምራል:: የትምህርት መስኮቹ ዝርዝር ከሚሰጡበት ኮሌጅ እና ካምፓስ ጭምር ከዚህ በታች ታገኙታላችሁ:: ሙሉውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር ለማግኘት በዌብሳይታችን ገፅ ላይ ይመልከቱ።  የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
PDF ለማዉረድ ይህን ይጫኑ

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et