ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

በአለማችንና በሀገራችን በተከሰተው የCOVID-19 በሽታ መከሰት ምክንያት በመደበኛና በክረምት ፕሮግራሞች የመማር ማስተማሪ ሂደት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም ምክንያት በክረምት መርሀግብር ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎችን በሁለት ዙሮች በማስገባት የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል ተወስኗል።

በመሆኑም  በመጀመርያው ዙር

  1. የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች አስቀድሞ ትማሩባቸው በነበሩበት ካንፓሶች
  2. የመጀመሪያ ድግር ተመራቂ ተማሪዎች በይርጋለም አዋዳ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ካምፓስ

ከሐምሌ 26-27/ 2013 ዓ.ም ድረስ ሪፖርት በማድረግ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በሁለተኛ ዙር የሚጠሩ ተማሪዎችን የመግቢያ ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት                                   

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et