ማስታወቂያ፡ በ2012 ዓ.ም ትምህርታችሁን ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ እነኳን ደስ አላችሁ!

የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ በዓል ነሐሴ 23/2012 ዓ.ም በVirtual Graduation Ceremony የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን የምረቃ ፐሮግራሙን በየቤታችሁ ሆናችሁ በዩኒቨርሲቲያቸን Facebook በቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et