የስራ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ ለ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተጠቀሱት በትምህርት ክፍል ላይ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

S/NO

Position

Qualification

Field of Specialization

Background

Quantity

Remark

01

Lecturer

MSc

Computer Science, Information Technology, Computer Networking

Computer Science, Information Technology, Information  System ,  Computer Engineering

03

በድጋሚ

 ማሳሰቢያ:-

የመመዝገቢያ ቀናትና ሁኔታ፡-

  • ለሥራ መደቡ በት/ሚኒስቴር የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እና በዳዬ ካምፓስ ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ አማካይነት መመዝገብ ይቻላል፣
  • ደመወዝና ለሌሎች ጥቅማጥቅም በከፍተኛ ትምህርት ተቋሚ የደመወዝ ስከል መሠረት ነው፣
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ቦታ የሚገኘው በሲ/ብ/ክ/መንግስት በዳዬ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ 130 ኪ/ሜ ርቄት ላይ ነው፡፡

ዝርዝር ማስታወቂያዉን ለመመልከት ይህንን ይጫኑ

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et