የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ እና ኖርዌጂያን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በጋራ ባላቸው የ Ethiopian Norwegian network in computational mathematics (ENNCoMat)   ፕሮጀክት  በ2016 ዓ/ም በመደበኛዉ መርሀ ግብር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም በ2ኛ ሴሚስተር በመደበኛዉ መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ቀን 28/04/15 ዓ.ም

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያለ የመደበኛ እና የተከታታይና ፕሮግራም ተማሪዎች የ2015 ዓ.ም ምዝገባ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በሁሉም ካምፓሶች የሚከናወን መሆኑና ያሳውቃል።

Page 8 of 21

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et