ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ

ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ

ሐምሌ 24/2015 ዓም, የተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ አስቀድሞ የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የመግቢያ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።


ሬጅስትራርና አሉምኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et