ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተለያዩ ክበባት ለተውጣጡ በጎ ፍቃደኞች ስልጠና በመሥጠት የመከላከል ሥራውን ቀጥሏል

t4

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ተማሪዎች መውሰድ ስለሚገባቸው ጥንቃቄ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ እንዲሰሩ ከተለያዩ ክበባት የተውጣጡ በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችን በጤና ባለሙያ ስልጠና በመሥጠት የመከላከል ሥራውን ጀምሯል፡፡

በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችም በተለያየ መንገድ የግንዛቤ ሥራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞም በሠራተኞች እና ተማሪዎች መግቢያ በሮች ላይ የእጅ መታጠቢያ ቦታዎችም ተመቻችቷል፡፡

ይህን የበጎ ፍቃድ አገልገሎት በማስጀመር እያስተባበረልን ያለውን መቅረዝ የኪነ-ጥበብ ክበብ እንዲሁም፤ በበጎ ፍቃድ ሥልጠና በመሥጠት የተባበሩንን ዶ/ር ክንፈ ወልዴን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡

$1v  በመተባበር፤በመደማመጥ እና የሚሰጡ መመሪያዎችን በስነምግባር በመፈፀም ይህንን ወቅት ማለፍ እንችላለን!!!

            

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

 

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.