የስታቲስትክስ ትምህርት ክፍል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ሰጠ

127A4318

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የስታስቲክስ ትምህርት ክፊል ከ1ኛ እስከ 3ኛ ዓመት ከሚማሩ ተማሪዎች መካከል የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማትጊያ ሽልማት አበረከተ፡፡ የት/ት ቤቱ ኃላፊ ዶ/ር ደነቀው ጌታሁን በዚሁ ወቅት በደረጉት ንግግር ተማሪዎች በራሳቸው እንድተማመኑና ለተሸለ ውጤት እንዲተጉ እንዲሁም በተማሪዎች መካከል የሚኖር መልካም የሆነ ፉክክርን ለመፍጠር ታሰቦ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡

 

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.