የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገር ዓቀፍ ግምገማዊ ሥልጠና በዩኒቨርሲቲው በመካሄድ ላይ ነው

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የውጤታማ ትግበራ አሠራር ሥርዓት እንገነባለን!›› በሚል መሪ ቃል በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የሚተገበረውን ግምገማዊ ሥልጠና መስከረም 08/2010 ዓ.ም ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ሥልጠናው በተለያዩ ግቢዎች የሚካሄድ ሲሆን መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ከመስከረም 08-12 2010 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል።

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.