ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 01እና 02/2011 ዓ.ም ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2011 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Rate this item
(0 votes)

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 01እና 02/2011 . ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2011 . አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2011 . መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወቂያ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 01እና 02/2011 . ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2011 . አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2011 . መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

  • Other Agriculture & Natural Science የተመደባችሁ በግብርና ኮሌጅ
  • Natural & Computational Science, Social Science & Humanities, Law, Veterinary Medicine, የተመደባችሁበዋናውግቢ
  • Engineering Science, Computer Science የተመደባችሁ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት ግቢ
  • Medicine, Other Health Science, Public Health officer, የተመደባችሁ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
  • Business & Economics የተመደባችሁ በአዋዳ ካምፓስ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

ማሳሰቢያ

2011 .የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ

 

1. የመስናዶ ፈተና ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት

 

2. 9-12ክፍል ትራንስክርቢት

 

3. 10ክፍል ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት

 

4. የሌሊት አልባሳት

 

5. 8 ጉርድ ፎቶግራፍ

በመያዝ መምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እያሳሰብን ፤ነባርም ሆነ 2011 .አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ በተጠቀሰው ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

 

 

Read 1807 times Last modified on Saturday, 22 September 2018 00:28

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.