በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታዎቂያ - Updated Vacancy Announcement

Rate this item
(0 votes)

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታዎቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የሥራ መደቦች ላይ መምህራን አዎዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

S. No

Position

Qualification

Field of specialization

No required

Campus

1

Lecturer

M.Sc

Physics

1

Daye

2

Lecturer

M.Sc

Mechanics or Physics

1

Daye

3

Lecturer

M.Sc

Mathematics

2

Daye

4

Lecturer

M.Sc

Algebra mathematics

1

Daye

5

Lecturer

MA

English language  

3

Daye

6

Lecturer

M.Sc

Botany

1

Daye

7

Lecturer

M.Sc

Plant science

1

Daye

8

Lecturer

M.Sc

Agri-business & value chain management

2

Daye

9

Lecturer

MA

Agricultural economics or Natural resource economics

1

Daye

11

Lecturer

M.Sc

Inorganic chemistry

1

Daye

12

Lecturer

M.Sc

Computer science

2

Daye

13

Lecturer

MA

Civics and Ethical Education

2

Daye

14

Lecturer

MSc

Zoology with Biology background

2

Daye

ማሳሰቢያ

የመመዝገቢያ ቀናትና ሁኔታ፡ -

1·      ለሥራ መደቡ በት/ሚኒስቴር የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ ወይም በዳዬ ካምፓስ ግቢ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ጥበቃ አጠገብ በሚገኝ ግዜያዊ ቢሮ በአካል ወይም በተወካይ መመዝገብ ይቻላል፤

2·      ደመወዝና ሌሎች ጥቅማጥቅም በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ነው፤

3·      ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤

የሥራ መደቡ የሚገኘው በሲዳማ ዞን፣ ዳዬ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ 130ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው::

Read 1833 times

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.