Announcements

Announcements (109)

Announcements

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ለቦታው የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን አንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

 ማሳሰቢያ

Ø  አመልካቾች በማስታወቂያው መሠረት የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ 1(አንድ) ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

Ø  ከድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ መኖር አለበት፤

Ø  ስርዝ ድልዝ ያለበት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፤

Ø  ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤

Ø  የድግሪ ትምህርት ዝግጅት ለሚያስፈልግ የስራ መደቦች የዲፕሎማ ማስረጃ አብሮ መቅረብ አለበት፤

Ø  የCOC ማስረጃ ለሚያስፈልጋቸው የትምህርት ዝግጅቶች የCOC ምስክር ወረቀት አብሮ መቅረብ አለበት፤

Ø  የመመዝገቢያ ቦታ፡-ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሰው ሀ/ሥ/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 133-12፤

Ø  የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፤

ዝርዝር የስራ ማስታወቂያውን መረጃ ከሚከተለው ሰንጠረዥ ማግኘት ይቻላል። 

                                                  

Dear HU community and esteemed partners,

 It is a privilege to inform you that HU is hosting the Great Renaissance Dam Cup Tomorrow (Nov 10, 2017) at its main campus.

All HU community including the leadership, teachers, admin staff and students as well as invited guests will convene at the HU stadium for this colorful event of welcoming the embelem.Hawassa University partners who are around are also kindly invited to celebrate this with us.
 
Kind regards,
Atkilt Esaiyas Etisso (MSc)
Director, Corporate Communications and Marketing
Hawassa University,
Presenter:   Dr Sonya Newenhouse from University of Wisconsin USA
Date : Nov 16 , 2017 at 3:00 PM in the afternoon. 
Venue: College of Agriculture SNFST M.Sc. Students classroom.  
 

 

   
Dr. Sonya Newenhouse received her degrees in Business and the environment from Michigan State University and the University of Wisconsin. She is the founder and former President of Community Car, LLC – Wisconsin’s first Carshare Business which had more than 1000 members renting 20 cars. Sonya also founded Madison Environmental Group, an award winning sustainability consulting firm and WasteCap Wisconsin, a nonprofit helping businesses recycle. Author of the book, EnAct: Steps to Greener Living, a serial eco-entrepreneur, Sonya is currently developing a business to sell sustainable house plans for northern climates worldwide. These houses are super insulated and will not need a traditional heating system, even for climates with temperatures of minus 20 degrees Celsius. Currently she manages her real estate investments and lives in a prototype sustainable home with her husband Cecil Wright and their children Addisu and Lina in Viroqua Wisconsin, USA.  Her children were adopted from Ethiopia at ages 6 and 3. They are now 11 and 4.  Sonya has served on numerous boards such as Madison Community Foundation and is currently a board member of Forward Community Investments, a nonprofit bank. She is on Linked In and uses What’s App and welcomes future conversations. Her husband, Cecil Wright, is an expert in cooperatives and is the president of the board of Organically Grown Company, which markets and distributes organic produce in North West USA. He is a retired executive of Organic Valley, the largest dairy cooperative in the United States and he is a maple syrup farmer. The family also welcomes any of you to their home in Wisconsin.

 

Public Lecture by  Dr Sonya Newenhouse from University of Wisconsin USA
Date : Nov 15 , 2017 at 3:00 PM in the afternoon. 
Venur The meeting will be in College of Agriculture SNFST M.Sc. Students classroom.  
 
 

ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ለቦታው የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን እንዲወዳደሩ ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ

Ø  አመልካቾች በማስታወቂያው መሰረት የትምህርት ስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Ø  ተወዳዳሪዎች COC /የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል/፡፡

Ø  ከድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር የተገበረበት መሆን አለበት፡፡

Ø  ስርዝ ድልዝ ያለበት የትምህርትና የስራ ልምድ ተቀባይነት የለውም፡፡

Ø  ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

የመመዝገቢያ ቦታ ፤ ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የሰው ሀ/ሰ/ሀ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 133-12

የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 /ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት

              ውስጥ ይሆናል፡፡  

             

Ø  የስራ ቦታ፡- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ፡፡

 የስራ አይነት ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች በተያያዘው pdf ይመልከቱ።

 

ቀን 14/02/2010 ዓ/ም

ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ 

ቦታ ፡ ዋናው ግቢ ከሲስኮ ላቦራቶሪ ጎን (ብሎክ 126)

አስተባባሪ፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚንኬሽን ቴከረኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ከ የሁዋዊ ኔትወርክ ጋር በጋራ በመተባበር 

ማስታወቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ኮሌጅ በ2010 ዓ.ም በPhD in Educational Measurement and Evaluation አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

የማመልከቻ መስፈርቶች

  •      ከታወቀ ከፍተኛ የት/ት ተቋም በMeasurement and Evaluation ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ የማስተርስ ድግሪ ያላቸው
  •      የት/ት አማካሪ ማግኘት የሚችሉ
  •      የመነሻ ጥናትና ምርምር ሀሳብ /Synopsis/ ማቅረብ የሚችሉ
  •      የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ

የማመልከቻ ቀን ህዳር 4-15 ቀን 2010 ዓ.ም ይሆናል።

የመግቢያ ፈተና ህዳር 22 ቀን 2010 ዓ.ም ይሰጣል።

የምዝገባ ቦታ በዋናው ግቢ ሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ቢሮ ይሆናል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ኮሌጅ

Page 1 of 8

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Atkilt Esaiyas
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.